ሚሽን ሞብላይዤሽን ኢትዮጵያ

ማን ነን?

ሚሽን ሞብላይዤሽን ኢትዮጵያ / Mission Mobilization Ethiopia 


ሚሽን ሞብላይዤሽን ኢትዮጵያ የወንጌል ተልዕኮ እንቅስቃሴ ሲሆን በውስጡ አራት የተልዕኮ አገልግሎቶች መስክ ላይ ለመስራት እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ አገልግሎት ነው፡፡

ይህም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በምድራችን ብሎም ባሻገር ያሉ በወንጌል ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች በወንጌል ይደረሱ ዘንድ በሚሲዮናዊ ላኪነት ንቅናቄ እንዲነሳ የተልዕኮ ማስተማበር ስራዎችን ከቤተዕምነቶች፣ አጥቢያ ቤተክርስቲያኖች እና አገልግሎቶች ጋር በመሆን መስራት፣ የተልዕኮ የጸሎት ንቅናቄ ይመጣ ዘንድ ቤተክርስቲያኖችን ማስተማበር፣ በዲጅታል ሚዲያ ዘርፍ ላይ የተልዕኮን ንቅናቄ መስራት እና በተልዕኮ ጥናት እና ምርምር በምድራችን ያለውን የተልዕኮ ስራ መደገፍን ዓላማ ያደረገ አገልግሎት ነው፡፡

ይህንም ስራ እንደ ኢትዮጵያን ግሎባል ሃርቨስት አሊያንስ (ኢግሃ) ካሉ የሚሲዮን አገልግሎቶች ጋር እና ከሌሎችም ጋር በአጋርነት ለመስራት እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፡፡

Mission Mobilization Ethiopia is a gospel mission movement that is undertaking to work on four gospel mission programs.

Seeing the Ethiopian church mobilized to send out missionaries who will work to reach the unreached in Ethiopia and beyond. We will work with denominations, local churches, and ministries; mobilizing local churches to see a prayer movement accelerated; working on digital media platforms to mobilize believers, and working on mission research to support the mission work in Ethiopia as the aim of this movement.

We are working on this ministry through a partnership with ministries like the Ethiopian Global Harvest Alliance and other ministries.

©2023 Mission Mobilization Ethiopia. Addis Ababa, Ethiopia  All rights reserved.
Powered by Webnode Cookies
Create your website for free! This website was made with Webnode. Create your own for free today! Get started